የዋና ፅህፈት ቤት አድራሻ ለውጥ
By jemil sani

የፓርቲያችን ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ዋና ጽ/ቤት ቀድሞ ከነበረበት አራዳ ክፍለ ከተማ ወደ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል አጠገብ ወደ ሚገኘው ዳማ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 405 መዛወሩን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ጎጎት የአንድነታችን መቋጠሪያ!
We are dedicated to uplifting the quality of life for all ethiopians
And together we can do just that
Copyright ©2023 gogot.org